የበጎ አድራጎት ድርጅቶችና ማህበራት ኤጀንሲ መመሪያዎች

የበጎ አድራጎት ድርጅቶችና ማህበራት ሕብረት ስለሚመሰርቱበት ሁኔታ የወጣ መመሪያ ቁጥር 1/2002 ጥር 15 ቀን 2002 ጥር 15 ቀን 2002

የበጎ አድራጎት ድርጅቶችና ማህበራትን የዓላማ ማስፈፀሚያና አስተዳደራዊ ወጪዎችን ለመወሰን የወጣ መመሪያ ቁጥር 2/2003 ሐምሌ 2003

የበጎ አድራጎት ኮሚቴን ለማቋቋምና ለማስተዳደር የወጣ መመሪያ ቁጥር 3/2003 ሐምሌ 9 ቀን 2003 ዓ.ም

የዘለቄታ በጎ አድራጎት ድርጅትን፣ የአደራ በጎ አድራጎት ድርጅትንና የበጎ አድራጎት ተቋምን ለማቋቋም የወጣ መመሪያ ቁጥር 4/2003 ሐምሌ 9 ቀን 2003 ዓ.ም

የበጎ አድራጎት ድርጅቶችና ማኀበራት ህዝባዊ መዋጮ የሚሰበሰቡበትን ሁኔታ ለመወሰን የወጣ መመሪያ ቁጥር 5/2003 ሐምሌ 9/2003 ዓ.ም

የበጐ አድራጐት ድርጅቶችና ማህበራት ንብረቶችን ለማጣራት፣ ለማስተላለፍ እና ለማስወገድ የወጣ መመሪያ ቁጥር 6/2003 ነሐሴ 21 ቀን 2003 ዓ.ም

የበጐ አድራጐት ድርጅቶችና ማህበራት የገቢ ማስገኛ ላይ የሚሰማሩበትን ሁኔታ ለመወሰን የወጣ መመሪያ ቁጥር 7/203 መስከረም 2004 ዓ.ም.

የበጎ አድራጎት ድርጅትና ማህበር ወይም የበጎ አድራጎት ኮሚቴ የኦዲትና የሥራ ክንውን ሪፖርት አቀራረብን ለመወሰን የወጣ መመሪያ ቁጥር 8/2004 መስከረም 2004 ዓ.ም

 

 

 

 

 

 

 

Leave a Comment

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s