ሕግ ነክ ጥቅሶች


  • ግ መመዘን ያለበት በተገቢው መንገድ ቢፈፀም በሚያስገኘው ጥቅም ሳይሆን በተዛባ መንገድ (ሁኔታ) ቢፈፀም ሊያስከትል ከሚችለው ኪሳራና ጉዳት አንፃር ነው፡፡

ሊንደን ቤንስ ጆንሰን

  • ጥሩ ጠቃ ጥሩ የሸያጭ ሠራተኛ ነው፡፡

ጃኔት ሮኖ

  • ሕገ – መንግስት በስም ሳይሆን በገሃድ ያለ ነገር ነው፡፡ ህላዌነቱ ሓሳባዊ ሳይሆን ተጨባጭነት አለው፡፡ ሊታይ ሊዳሰስ፣ ሊጨበጥ ካልቻለ የለም ማለት ነው፡፡ ሕገ መንግስት የመንግስት ውጤት አይደለም፡፡ ይልቅስ ከመንግስት ቀድሞ ያለ የመንግስት መሠረቱ ሕገ – መንግስት ነው፡፡ የአንድ አገር ሕ – መንግስት መንግስቱን የሚያቋቁሙት ሕዝቦች ነፃ ፈቃድ ውጤት ነው፡፡

ቶማስ ፔይን

  • ጠብመንጃና ሕግ አንድ ላይ አይበቅሉም፡፡

ያስ ቄሳር

  • በልብ ውስጥ ክፋት ካለ አይንና ጆሮ ውሸታም ምስክሮች ናቸው፡፡

ሄራክሊተስ

  • ጠበቃ ቦርሳውን ብቻ ይዞ አንድ መቶ ጠመንጃ ከያዙ ሰዎች የበለጠ መስረቅ ይችላል፡፡

ማሪዮ ፑዞ

  • ግትር ከሆነ ፍትሕ ይልቅ  (ርህራሄ) የበለጠ ፍሬያማ ነው፡፡

አብርሃም ሊንከን

  • ዳኛው ሸጉጥ መታጠቅ ሲጀምር ፍርድ ቤቶች መዘጋት አለባቸው፡፡

ስቴፈን ጆንሰን ፊልድ – ዳኛ (መሣሪያ እንዲታጠቅ ሲጠየቅ የሰጠው መልስ)

  • ከተፈጥሮ ሕግ የበለጠ ሌላ ቅዱስ ሕግ አላውቅም፡፡

ራልፍ ዋልዶ ኤመርሶን

Leave a Comment

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s