የዱር አራዊት…!


ችሎቱ የተሰየመባት ክፍል ጠባብ ስለነበረች ባለጉዳዮች ከውጭ ተኮልኩለው ተራቸውን ይጠባበቃሉ ተራ የደረሰው ከሳሽና ተከሳሽ ወይም ሌላ ባለጉዳይ በችሎት ጸሃፊዋ አማካይነት ጥሪ እየተደረገለት ይገባል ችሎት ጸሃፊዋ ሁሉም እንዲሰማው ጮክ እያለች ትጣራለች ተራቸውን ከሚጠባበቁት ተከራካሪዎች መካከል የዱር አራዊት ጥበቃና እንክብካቤ ድርጅት አንዱ ሲሆን ተራው ደረሰውና ችሎት ጸሃፊዋ ስሙን አሳጥራ ‘የዱር አራዊት!’ ብላ ከመጣራቷ ከመቅፅበት ከባለጉዳዮች መካከል አንድ ሰው ‘አቤት!’ እያለ ዘው ብሎ  ወደ ችሎት ሲገባ ተሰላችቶ ተራውን ሲጠባበቅ የነበረውን ሁሉ በሳቅ ዘና አድረጎታል

 

 

Leave a Comment

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s