ሰጥቶ መቀበል! (የጠበቃ ቀልዶች#2)


ጠበቃ ሐኪምና የባንክ ሰራተኛ የድሮ ወዳጃቸውን ሊቀብሩ ከአስከሬኑ አጠገብ ቆመዋል፡፡ በሀዘናቸው መሐል የባንክ ሰራተኛው ‹‹በኛ ባህል መሠረት ለሟች ለሰማይ ቤት የሚሆነው ትንሽ ገንዘብ መስጠት ልማዳችን ነው፡፡ ስለዚህም ለምን የተቻለንን አንረዳውም?›› ሲል ሃሳብ ያቀርባል፡፡ በሃሳቡ ሁሉም በደስታ ተስማምተው መጀመሪያ የባንክ ሰራተኛው ከኪሱ ድፍን መቶ ብር አውጥቶ የሬሳ ሳጥኑ ውስጥ ሸጎጥ አደረገ፡፡ ሐኪሙም እንደዚሁ ድፍን መቶ ብር ለገሰ፡፤ በመጨረሻም ጠበቃው ሁለቱ የሰጡትን 200 ብር ሰብስቦ ኪሱ ከከተተ በኋላ ሶስት መቶ ብር ቼክ ጽፎ ሳጥኑ ውስጥ በመሸጎጥ ‘የቻለውን ያህል’ ረድቷል፡፡

Leave a Comment

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s