ቻርጅ እና ቻርጀር


 

 

 


በሞባይል ስልክ ስርቆት ተጠርጥሮ ክስ ቀረበበት አንድ  ግለሰብ በቀጠሮው

ቀን ፍርድ ቤት ሲቀርብ ዳኛው ‹‹ቻርጁ ደርሶሃል?›› ሲሉ ይጠይቁታል፡፡

ምን ያለበት ምን አይችልም እንዲሉ የዳኛውን ጥያቄ በወጉ ያልተረዳው

ተከሳሽ  ‹‹ የምን ቻርጀር!? እኔ የወሰድኩት ሞባይል ብቻ ነው›› በማለት ፈጣን ቃሉን ሰጥቷል፡፡

  ዳኛው ተከሳሹን “ፍርድ ቤት ተከላካይ ጠበቃ እንዲያቆምልህ ትፈልጋለህ?” ሲሉ ይጠይቁታል

  ተከሳሽ—“አይ በራሴ ብከራከር እመርጣለሁ፡፡ የቀረበበኝ ክስ እኮ በጣም ከባድ ነው!!!፡፡”

  Leave a Comment

  Fill in your details below or click an icon to log in:

  WordPress.com Logo

  You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

  Twitter picture

  You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

  Facebook photo

  You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

  Connecting to %s