አንድ ሰው በመኪና ስርቆት ተከሶ ከረጅምና እልህ አስጨራሽ የፍርድ ቤት ሙግት በኋላ በነፃ ይለቀቃል፡፡ ያንኑ ቀን ማታ ጉዳዩን ሲያስችሉ ወደነበሩት ዳኛ ዘንድ ያመራና “ጌታዬ! ጠበቃዬ እንዲታሰር ዋራንት እንዲቆረጥልኝ እፈልጋለሁ” ይላቸዋል፡፡ ዳኛውም ተገርመው “ነፃ እንድትወጣ አደገረህ፡፡ ለምንድነው እንዲታሰር የምትፈልገው?” ሲሉ ይጠይቁታል
“ጌታዬ እሱ የሰራኝ ጉድ!” ብሎ ጀመረና
“ለጥብቅና የምከፍለው ገንዘብ ስላልነበረኝ የሰረቅኳትን መኪና ያለርህራሄ ወሰደብኝ” ሲል መልሶላቸዋል፡፡
Abrish, i really like what you are doing here. Keep it up!