የጠበቃ ቀልዶች (#4)


አንድ ጀማሪ ጠበቃ ባለጉዳይ ወደ ቢሮው እየመጣ መሆኑን በመስኮት ተመለከተና ገበያውን ለማዋደድ ቶሎ ብሎ ስልኩን አንስቶ መነጋገር ይጀምራል፡፡

“ይቅርታ ያድረጉልኝ ጌታዬ! መዝገብ በመዝገብ ተደራርቦብኝ በስራ ጫና ተወጥሬአለሁ፡፡ የእርስዎን ጉዳይ ለማየት ቢያንስ የአንድ ወር ጊዜ ያስፈልገኛል፡፡ “በመቀጠል ስልኩን ዘጋና ፊት ለፊቱ ተገትሮ የሚጠብቀውን ባለጉዳይ ቀና ብሎ “እሺ ምን ልርዳህ?” ሲል ይጠይቀዋል፡፡

ሰውየውም “ምንም፡፡ የተቆረጠውን ስልክዎትን ለመቀጠል ከቴሌ ነው የመጣሁት! “

Leave a Comment

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s