በዓለም አጭሩ የፍርድ ቤት ውሳኔ!


በአሜሪካ በዴኒ እና ራዳር ኢንዱስትሪ መዝገብ (Denny Vs. Redar Industries)በሚቺጋን የይግባኝ ሰሚ ፍርድ ቤት የተሰጠ ውሳኔ በዓለማችን አጭሩ የፍርድ ቤት ውሳኔ ተመዝግቧል፡፡ የውሳኔው ይዘት የአማርኛ ትርጉም እንዲህ ይነበባል፡፡

“ይግባኝ ባይ በዚህ ጉዳይ የተነሳውን የፍሬ ነገር ሁኔታ ከሬንፍሮ እና ሂጊንስ (Renfroe Vs. Higgins) ለመለየት ተሞክሯል፡፡ አልቻለም፡፡ እኛን አልቻልንም ጸንቷል፡፡ ኪሳራ ለመልስ ሰጭ፡፡”

ሆኖም ይህ ሪከርድ በድሬዳዋ ፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት በተሰጠ ውሳኔ ሊሰበር ችሏል ፡፡ ተከራካሪዎቹ ይግባኝ ባይ ሊድያ አብዱረህማን ሃጂ ገመዳ መልስ ሰጭ ዐቃቤ ህግ ሲሆኑ (መዝገብ ቁጥር 06015 በ12/12 /2002 ዓ.ም.) ፍርድ ቤቱ የሰጠው የአለማችን አጭሩ የፍርድ ውሳኔ እንዲህ ይነበባል፡፡

“የሥር ፍ/ቤት ውሳኔ ፀንቷል መዝገቡ ተዘግቷል ይመለስ፡፡”

Leave a Comment

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s