አንቀፅ 37: ስም ያለው ሞኝ ነው!!


በሚከተሉት ሁለት አንቀጾች መካከል ያሉትን (ቢያንስ) 10 ልዩነቶች  አውጣ/ጪ


አንቀፅ 37 ፍትህ የማግኘት መብት

1) ማንኛውም ሰው በፍርድ ሊወሰን የሚገባውን ጉዳይ ለፍርድ ቤት ወይም ለሌላ በህግ የዳኝነት ስልጣን ለተሰጠው አካል የማቅረብና ውሳኔ ወይም ፍርድ የማግኘት መብት አለው

2) በዚህ አንቀፅ ንዑሰ  አንቀፅ 1 የተመለከተውን ውሳኔ ወይም ፍርድ

ሀ. ማንኛውን ማህበር የአባላቱን የጋራ ወይም የግል ጥቅም በመወከል

ለ. ማንኛውንም ቡድን ወይም ተመሳሳይ ጥቅም ያላቸውን ሰዎች የሚወክል ግለሰብ ወይም የቡድን አባል የመጠየቅና የማግኘት መብት አለው

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ህገ መንግስት (አዋጅ ቁጥር 1/1987)

 

37 በልዩ ሁኔታ ሰራተኞችን ስለማሰናበት

1) በዚህ ደንብ በሌላ ሁኔታ የተደነገገው ቢኖርም ዋና ዳይሬክተሩ በሙስና የተጠረጠረንና እምነት ያጣበትን ሰራተኛ መደበኛውን የዲስፕሊን አፈፃፀም ስርዓት ሳይከተል ከስራ ማሰናበት ይችላል

2) በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀፅ 1 መሰረት ከስራ የተሰናበተ ሰራተኛ በየትኛውም የፍርድ አካል ውሳኔ ወደ ስራ መመለስ አይችልም

የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩል ባለስልጣን ሰራተኞች አስተዳደር የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 155/2000

 

1 Comment

  1. Tekalign kassa says:

    Abrish arif neger eyeserah new.Thanx a lot

Leave a Comment

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s