ሰይጣንም ቢሆን ለእኩይ ስራው ከመጽሃፍ ይጠቅሳል የሊቢያው መሪ ንግግር ሲያደርጉ አንዲት አረንጓዴ መጽሃፍ ከነስሟ THE GREEN BOOK ሲያነቡና ሲያጣቅሱ አይተናቸዋል ጋዳፊ ከመጽሃፉ የጠቀሱት መጽሃፍ ማመሳከር የሚያስፈልገው ሃሳብ ኖሯቸውአይደለም ይልቁንስ የመዕሃፉ ጸሃፊ ራሳቸው በመሆናቸው ብቻ ነው ራሴን በራሴ ካላንቆለጳጰስኩ እንዲሉ
የአሜሪካው የቀድሞ ፕሬዚዳንት ሮናልድ ሬገን ጋዳፊን MAD DOG -“እብድ ውሻ!” የሚል መሳለቂያ ቅጥያ ስም አውጥተውላቸዋል ጋዳፊ በዚህ ስም አሁንም ድረስ ይጠሩበታል
“እብድ ውሻ”! ይገርማል በጣም የሚገርመው ግን እብድ ውሻ የሚያሳድግ ሰው ነው ሊቢያ ውስጥ ለጋዳፊ ታማኝ የሆኑትንና ሰላማዊ ሰዎችን እየፈጁ ያሉትን የጦር ክፍሎች ያሰለጠነችው ያው ራሷ አሜሪካ ናት ጋዳፊ “እብድ ውሻ” ከሆነ እብድ ውሻ አርቢው ማን ሆነና!
ለመሆኑ ይህ THE GREEN BOOK ምን ይላል? ማንበብ የሚሹ ከሆነ እዚህ ይጫኑ