ሲፈስ ሲነፋ
እንደ አየር እንደ አረፋ
በአንዳች ቀዳዳ
ሓይል አግኝቶ ከጓዳ
በምጥ በእፎይታ
መጨረሻ ሲሰጥ ፋታ
ዋ…ሽንት ተዥጎርጓሪ
ተስፈንጣሪ ተወርዋሪ
ቀጥተኛ ግትረኛ
ስውር መንገደኛ
ላይታይ ሊደበቅ
አዕምሮን ሊሰርቅ
የውስጥ ሓይል ታምቆ
ሊልክ መልዕክት ተጨንቆ
ይሄዳል….
ይነጉዳል….
ላይቆም ሓይል ላይገታው
ይፈሳል ዋ…ሽንት ከዋሻው
(1984)
የህግ ጡመራ
ሲፈስ ሲነፋ
እንደ አየር እንደ አረፋ
በአንዳች ቀዳዳ
ሓይል አግኝቶ ከጓዳ
በምጥ በእፎይታ
መጨረሻ ሲሰጥ ፋታ
ዋ…ሽንት ተዥጎርጓሪ
ተስፈንጣሪ ተወርዋሪ
ቀጥተኛ ግትረኛ
ስውር መንገደኛ
ላይታይ ሊደበቅ
አዕምሮን ሊሰርቅ
የውስጥ ሓይል ታምቆ
ሊልክ መልዕክት ተጨንቆ
ይሄዳል….
ይነጉዳል….
ላይቆም ሓይል ላይገታው
ይፈሳል ዋ…ሽንት ከዋሻው
(1984)
1 Comment