የ(ተከላካይ) ጠበቃ ቀልዶች


ዳኛው ተከሳሹን “ፍርድ ቤቱ ተከላካይ ጠበቃ እንዲያቆምልህ ትፈልጋለህ?” ሲሉ ይጠይቁታል

ተከሳሽ—“አይ በራሴ ብከራከር እመርጣለሁ፡፡ የቀረበበኝ ክስ እኮ በጣም ከባድ ነው!!!፡፡”

* * ** *  ***

ተከሳሽ– “የተከበረው ፍርድ ቤት ሌላ ተከላካይ ጠበቃ እንዲያቆምልኝ እጠይቃለሁ!”

ዳኛ –“ምንድነው ምክንያትህ”

ተከሳሽ –“ይሄኛው ተከላካይ ጠበቃ የኔን ጉዳይ ችላ ብሎታል፡፡”

ዳኛ– (ወደ ተከላካይ ጠበቃ ዞረው)  “እህ! ለተከሳሹ ቅሬታ የምትለው ነገር አለ?”

ተከላካይ ጠበቃ —“ኧ!? ምን አሉኝ? ይቅርታ ጌታዬ እየሰማሁ አልነበረም!”

 

Leave a Comment

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s