የጫት ቀለብ (የችሎት ገጠመኝ)


ሐረር ውስጥ በቀረበ አንድ የ’ልጅ ቀለብ ይቆረጥልኝ’ ክስ ፍርድ ቤቱ የተከሳሹን ወርሃዊ የደመወዝ ገቢ መሠረት በማድረግ ቀለብ እንዲቆረጥ ውሳኔ ይሰጣል፡፡ ሆኖም ተከሳሽ በፍርድ ቤቱ የተቆረጠበት የገንዘብ መጠን ፈጽሞ አልዋጥልህ ይለዋል፡፡ ስለሆነም የይግባኝ አቤቱታ ለይግባኝ ሰሚው ፍርድ ቤት ያቀርባል፡፡ ተከሳሹ በይግባኝ አቤቱታው ላይ ቅሬታውን ሲያሰማ ‹‹ የተከበረው ፍርድ ቤት በዚህ የኑሮ ውድነት ደመወዝ ከምግብና ከበርጫ እንደማታልፍ እየታወቀ…›› ብሎ በመጀመር ፍርድ ቤቱ የቀለብ መጠኑን ሲወስን  ‹‹በርጫ››ን ግምት ውስጥ ማስገባት እንደነበረበት በአፅንኦት ተከራክሯል፡፡

2 thoughts on “የጫት ቀለብ (የችሎት ገጠመኝ)

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google photo

You are commenting using your Google account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s