አንታራም ህጎች ከወደ አሜሪካ


አላባማ

 • ምዕመናንን ሊያስቅ የሚችል ሀሰተኛ ጺም አድርጎ ቤተክርስቲያን መግባት ህገ-ወጥ ነው፡፡:

አላሳካ

 • ድብ ማዳን ህጋዊ ቢሆንም ፎቶግራፍ ለማንሳት የተኛ ድብ መቀስቀስ ግን ህገ ወጥ ነው

አሪዞና

 • በአንድ ቤት ውስጥ ከ6 በላይ ሴቶች መኖር አይችሉም፡፡
 • ሳሙና ሲሰርቅ የተያዘ ሰው ሳሙናው እስኪያልቅ ድረስ መታጠብ ግዴታው ነው፡፡
 • ዕድሜያቸው ከ18 ዓመት በላይ የሆናቸው ወንዶችና ሴቶች በሚስቁበት ጊዜ የሚታይ ከአንድ በላይ ወላቃ ጥርስ እንዲኖራቸው አይፈቀድም፡፡

አርካንሳስ

 • በመታጠቢያ ገንዳ ውስጥ አዞ ማስቀመጥ ህገ-ወጥ ነው፡፡
 • ማንኛውንም ህይወት ያለው ፍጡር መግደል ክልክል ነውው፡

ካሊፎርኒያ

 • እንሰሳት ከቡና ቤት፣ ትምህርት ቤትና ከአምልኮ ቦታ 1500 ጫማ ርቀት ውስጥ የግብረስጋ ግንኙነት ማድረግ አይችሉም
 • በመዋኛ ገንዳ ውስጥ ቢስክሌት መንዳት ህገ-ወጥ ነው፡፡
 • የከተማዋ ካውንስል ትዕዛዝ እንዲህ ይነበባል፡፡

‹‹ማንኛውም ውሻ ጌታው በማሰሪያ ይዞታው ካልሆነ በስተቀር በመንገድ ላይ መገኘት የለበትም፡፡››

 • በአንድ የገላ መታጠቢያ ገንዳ ውስጥ ሁለት ህፃናት በተመሳሳይ ጊዜ ማጠብ አይቻልም፡፡
 • በፍርድ ቤት የምስክር ሳጥን ውስጥ ሆኖ ማልቀስ ክልክል ነው፡፡
 • ጸሐፊ ከአለቃዋ ጋር ብቻ ሆና በአንድ ክፍል ውስጥ መገኘት የለባትም፡፡
 • ባገለገለ ግልገል ሱሪ (ፓንት) መኪና መጥረግ /ማጠብ/ ህገ-ወጥ ነው፡፡

ኮሎራዶ

 • በሰንበትና በምርጫ ቀናት መጠጥ መሸጥ ህገ-ወጥ ነው /የተሻረ/
 • አንድ ወንድ አንዲትን ሴት በተኛችበት መሳም አይችልም፡፡

ኮኒክቴከት

 • ከምሽቱ 6 ሰዓት በኋላ ወይም በሰንበት ቀን አልኮል መጠጥ መግዛት የተከለከለ ነው፡፡
 • አንድ ሰው አይነስውር ካልሆነ በስተቀር የአይነስውራን ነጭ በትር ይዞ መራመድ አይችልም፡፡
 • ጸሐይ ከገባች በኋላ ወደ ኋላ መራመድ ህገ-ወጥ ነው፡፡
 • በእጅ አየተራመዱ መንገድ ማቋረጥ አይፈቀድም

ዴልዌር

 • አንደ ሰው በቂ ስንቅ ካልያዘ በቀር በማንኛቸውም የውኃ አካል ላይ መብረር አይችልም
 • ወገብ  ላይ ጥብቅ የሚል ፓንት መልበስ ህገ-ወጥ ነውው፡

ፍሎሪዳ

 • በሐሙስ ቀን ህዝብ በተሰበሰበበት ስፍራ ከምሽቱ 12 ሰዓት በፊት መፍሳት ክልክል ነው፡፡
 • በግብረስጋ ግንኙነት ወቅት መጠቀም የሚቻለው አቅጣጫ የተለመደው ወንድ ከላይ ሴት ከታች(missionary position) ብቻ ነው፡፡
 • አንድ ሰው በኪሱ 10 ዶላር ሳይኖረው ከተማ መገኘት የለበትም፡፡

ጆርጂያ

 • ጀርባ ላይ ሰው ማዘል አይቻልም፡፡
 • ከትንሽ መኪናና ከአውቶቢስ ላይ ወደ ውጭ ምራቅ መትፋት የተከለከለ ቢሆንም ከትልቅ ገልባጭ ወይም የጭነት መኪና ላይ መትፋት ግን የተፈቀደ ነው፡፡
  • በኤሌክትሪክ ወይም በስልክ እንጨት ላይ ቀጭኔ ማሰር ህገ-ወጥ ነው፡፡

ሐዋይ

 • ጆሮ ላይ ሳንቲም ማድረግ አይቻልም

1 Comment

 1. danielmolla says:

  በጣም አስቂኝ እና አስገራሚ

Leave a Comment

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s