የአዲስ አበባ ከተማ ይግባኝ ሰሚ ፍርድ ቤት ምክትል ፕሬዚዳንት ተከሰሱ


የአዲስ አበባ ከተማ ይግባኝ ሰሚ ፍርድ ቤት ምክትል ፕሬዚዳንት ተከሰሱ.

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአዲስ አበባ ከተማ ይግባኝ ሰሚ ፍርድ ቤት ምክትል ፕሬዚዳንት፣ በፕሬዚዳንቱ የተመራን መዝገብ “ሰርዘዋል” በሚል በዳኞች አስተዳደር ጉባዔ ክስ ቀረበባቸው፡፡

በአዲስ አበባ መስተዳደር የከተማ ነክ ጉዳዮች ፍርድ ቤቶች ማቋቋሟያ ደንብ ክፍል አራት አንቀጽ 20 ንዑስ አንቀጽ 2ን ተከትለው መሥራታቸውን እንጂ ምንም ነገር እንዳልሰረዙ ምክትል ፕሬዚዳንቱ ተናግረዋል፡፡

ምክትል ፕሬዚዳንቱ አቶ ካህሣይ ዘርዓ ብሩክ ክስ የተመሠረተባቸው፣ የፍርድ ቤቱ ፕሬዚዳንቱ አቶ አያሌው መላኩ ለይግባኝ የቀረበን ፋይል ይመለከተዋል ብለው የመሩለትን ችሎት በመሰረዝ እሳቸው ወደሚሰየሙበት ችሎት በመምራታቸው ነው፡፡

አቶ ካህሣይን ለክስ ያበቃቸው ጉዳይ የተጀመረው የአዲስ አበባ የመጀመርያ ደረጃ ፍርድ ቤት የካቲት 12 ቀን 2003 ዓ.ም. “አንድነት የቅቤና የቅመማ ቅማም አክሲዮን ማኅበርና የሸክላ ሱቆች አካባቢ አክሲዮን ማኅበር” የሚባሉ ሁለት አክሲዮን ማኅበራት ተካሰው በተሰጠ ፍርድ መነሻነት ነው፡፡

ሙሉ ዜናውን ለማንበብ

Leave a Comment

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s