የከፍተኛው ፍርድ ቤት ሬጅስትራር ከፍተኛ ፍርድ ቤትን ረቱ: የተፈጥሮ ፍትህ በጠቅላይ ፍርድ ቤት እይታ


ለአገራችን ፍርድ ቤቶች የስነ ስርዓት ቅድመ ሁኔታን መሰረት አድርጎ ይዘትን መሻር ብዙም የተለመደ አይደለም የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ በግንቦት ወር ላይ የሰጠው ውሳኔ ስር ነቀል ብቻ ሳይሆን በታረካዊ አብነቱ ወደፊትም ሊጠቀስ የሚችል ነው

የጉዳዩ አመጣጥ እንደሚያሳየው በድሬዳዋ ፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ሬጅስተራር የሆኑት አቶ ይትባረክ አስፋው ከፍርድ ቤቱ አስተርጓሚ ጋር በተያያዘ ችሎቱ በያዘው መዝገብ ላይ ደመወዛቸው እንዲቆረጥ ትዕዛዝ ይሰጣል በትዕዛዙ ቅር የተሰኙት አቶ ይትባረክ ይግባኝ ለፌደራሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ያቀረቡ ሲሆን ፍርድ ቤቱም ትዕዛዙን ሙሉ በሙሉ ሽሮታል

የጠቅላይ ፍርድ ቤትን ውሳኔ ለየት የሚያደርገው የትዕዛዙን ይዘት ህጋዊነት ሆነ ትክክለኛነት ሳይመረምር የተፈጥሮ ፍትህ መሰራተዊ አላባ የሆነውን የመሰማት መብት መሰረት አድርጎ ትዕዛዙን መሻሩ ነው

የጠቅላይ ፍርድ ቤቱ ውሳኔ

Leave a Comment

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s