የኮሜሳ ፍርድ ቤት የመጀመርያውን ስብሰባ በአዲስ አበባ ሊያካሂድ ነው


የኮሜሳ ፍርድ ቤት የመጀመርያውን ስብሰባ በአዲስ አበባ ሊያካሂድ ነው.

 

የምሥራቅና የደቡብ አፍሪካ የጋራ ገበያ (COMESA ኮሜሳ) ፍርድ ቤት የመጀመርያውን ስብሰባ በአዲስ አበባ ለማካሄድ ዝግጅቱን አጠናቋል፡፡ የፍርድ ቤቱ ነባር አባልና የስብሰባው አስተባባሪ ኡጋንዳዊው ዳኛ ጄምስ ኦጎላ ለሪፖርተር እንደገለጹት፣ የምሥራቅ አፍሪካ አካባቢ የኢኮኖሚ ውህደት አካል የሆነው ኮሜሳ፣ የፍርድ ቤቱን አሠራርና አካሄድ፣ የዳኞችን አመራረጥ በተመለከተ ውይይት የሚደረግበትን የመጀመርያው ስብሰባ በአዲስ አበባ በሚገኘው የአፍሪካ ኅብረት የስብሰባ አዳራሽ ይካሄዳል፡፡ በርካታ ጥናታዊ ጽሑፎችም ይቀርባሉ፡፡

እ.ኤ.አ በ1999 የተቋቋመው የኮሜሳ ፍርድ ቤት በድርጅቱ አባል አገሮች መካከል የሚከሰተውን ማንኛውንም ዓይነት የንግድና የኢንቨስትመንት አለመግባባት በግልግል ዳኝነት የሚካሄድበትን ጉዳይ የሚመለከት ሲሆን፣ ሁለት ዋና ዋና ክፍሎች አሉት፡፡ ሰባት አባላትን ያካተተው የመጀመርያ የፍርድ ቤት የመጨረሻውና አምስት ከፍተኛ ልምድ ያላቸውን ዳኞች ያካተተ ነው፡፡

ሙሉ ዜናውን ለማንበብ

 

Leave a Comment

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s