ምርጥ የአማርኛ መፅሃፍት! Online!


አገራችን ከዘመነ Hard copy ወደ ዘመነ Soft copy ሙሉ በሙሉ ባለመሸጋገሯ ምክንያት በአማርኛ ሆነ በሌሎች የአገራችን ቋንቋዎቸ የተፃፉ የስነ ፅሁፍ ውጤቶችን ማግኘት የማይሞከር ነገር ነው በተለይ ዕድሜ ጠገብ የሆኑትንማ  እንኳንስ በኢንተርኔት በመፅሃፍት ቤትም የሉም መጽሀፍቶቻቸን በኢንተርነት አለመገኘታቸው የአገራችንን የስነ ፅሁፍ ዕድገት ቁልቁለ ስቦታል የሚል ጥናት አልባ ድምዳሜ ላይ ለመድረሰ ባይዳዳኝም ለሽቅብ የዕድገት ጉዞው ሊያበረክት ይችል የነበረውን አስተዋፅኦ ያሳጣን ስለመሆኑ ለመረዳት ግን አይከብድም

ነገሩ እንዲህ ቢሆንም ሌላ ደስ የሚል ዜና ደሞ አለ  ስነ ፅሁፋችን ወደ online አለመሸጋገሩ የፈጠረውን ክፍተት የተረዳ አንድ ድረ ገፅ ከገበያ ላይ የጠፉትን መፅሃፍት ሳይቀር scan አድርጎ በቀላሉ የንባብ ጥማታችንን እንድናረካ አብነት ያለው ስራ ሰርቷል ይህ ደረገፅ good Amharic books የሚል ስያሜ ያለው ሲሆን የድረ ገፁ አድራሻ http://www.good-amharic-books.com/ ነው

'Good-amharic-books

በዘህ ድረ ገጽ ላይ በቁጥር 676 የሚሆኑ በአማርኛና በጥቂቱ ደግሞ በሌሎች የአገራችን ቋንቋዎች የተፃፉ መፅሃፍትን ማግኘት ይቻላል ምንም እንኳን ካሉት መፅሃፍት ውስጥ በጣም በቁጥር የሚያመዝኑት የሃይማኖት መፅሃፍት ቢሆኑም የተላያዩ የታሪክ የማመሳከሪያ ልብወለድና የተለያዩ መዝገበ ቃላት መፅሃፍትም አሉ

መልካም ንባብ!

CONCISE AMHARIC DICTIONARY
መፅሃፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲሱ መደበኛ ትርጉም ከማጥኛ ፅሁፍ ጋር
የቴዲ አፍሮ የታላቅነት ሚስጥር

15 thoughts on “ምርጥ የአማርኛ መፅሃፍት! Online!

  1. can i ask u some question pls? that is have we a right to download this books ??????????????? if we can pls tell as with out ur permission i can’t do any thing b/c i have got so many benefits from u.

  2. please I would like to appreciate you!!!!!
    I tell you frankly you left one big point for ethiopian literature
    I hope you will do better and better b/s as I understood you you have great power.
    in addition to this I would like to give some constractive comments it will help you but I am not sure whta it is, I see religious books that is holy bible CHRISTIAN RELIGIOUS BOOKS it is good but if you add some other religiou books eg. HOLY QUR’AN MUSLIM RELIGIOUS BOOKS it will be good.

    I hope you will do better.

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google photo

You are commenting using your Google account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s