የአዲስ አበባ መስተዳድር የካሳ ግምትና የኪስ ቦታ አሰጣጥ መመሪያዎች


የከተማ ቦታ በሊዝ ስለመያዝ የወጣ አዋጅ ከመደንገጉ ቀደም ብሎ በ2002 እና 2003 ዓ ም ላይ የአዲስ አበባ መስተዳድር ለአዋጁ አፈጻጸመ ‘መንገድ ጠራጊ’ ሊባሉ የሚችሉ 3 ወሳኝ መመሪያዎችን አወጥቶ ነበር መመሪያዎቹም

1. የአዲስ አባበ ከተማ ማዘጋጃ ቤት የካሳ ግምት የምትክ ቦታና ምትክ ቤት አሰጣጥ መመሪያ ቁጥር 3/2002
ነሐሴ 2002 ዓም የፀደቀ

2. የአዲስ አባበ ከተማ ማዘጋጃ ቤት የቅሬታ አቤቱታና የደንበኞች እርካታ ክትትል የአፈጻጸም መመሪያ ቁጥር 4/2002 ዓ.ም. ጻጉሜ 2002 ዓም የፀደቀ
3. የአዲስ አባበ ከተማ የዋና ዋና መንገዶችና አደባባዮች ወሳኝ የኪስ ቦታ ልማት መመሪያ ቁጥር 5/2003
የካቲት 2003 ዓም የፀደቀ

ሲሆኑ በተለይ 1ኛ እና 2ኛ ላይ ያሉት መመሪያዎች በሊዝ አዋጁ አፈጻጸም ረገድ ጉልህ ስፍራ ይኖራቸዋል
መመሪያዎቹን ለማየት ወይም ለማውረድ ለምትፈለጉ አዚህ ብሎግ ላይ ማግኘት ትችላላችሁ

 

የአዲስ አባበ ከተማ ማዘጋጃ ቤት የካሳ ግምት የምትክ ቦታና ምትክ ቤት አሰጣጥ መመሪያ ቁጥር 3/2002 DOWNLOAD

የአዲስ አባበ ከተማ የዋና ዋና መንገዶችና አደባባዮች ወሳኝ የኪስ ቦታ ልማት መመሪያ ቁጥር 5/2003 DOWNLOAD

የአዲስ አባበ ከተማ ማዘጋጃ ቤት የቅሬታ አቤቱታና የደንበኞች እርካታ ክትትል የአፈጻጸም መመሪያ ቁጥር 4/2002 ዓ.ም. DOWNLOAD

Leave a Comment

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s