በአገር አቀፍ ደረጃ ለ6ኛ ጊዜ በመቀሌ ከተማ የተከበረው የብሄር ብሄረሰቦች ቀን በሐረማያ ዩኒቨርስቲም በደመቀ ሁኔታ ተከብሮ ውሏል በዓሉ ታህሳስ 13 ቀን ተማሪዎች መምህራን የአስተዳደርና የተለያዩ ክፍል ሰራተኞች በአጠቃላይ የዩኒቨርስቲው ማህበረሰብ በተገኙበት በተለያዩ የፓናል ውይይቶች የተከበረ ሲሆን ቅዳሜ ታህሳስ 14 ቀን 2004 ዓ.ም. ደግሞ በተለያዩ የባህል ጭፈራዎች የሙዚቃ ዝግጅቶች የሰርከስና ሌሎች ትርዕይቶች ተከብሮ ውሏል ቅዳሜ ታህሳስ 14 ቀን ከነበረው የበዓል ስነስርዓት በከፊል ፎቶዎችን እነሆ
በአገር አቀፍ ደረጃ ለ6ኛ ጊዜ በመቀሌ ከተማ የተከበረው የብሄር ብሄረሰቦች ቀን በሐረማያ ዩኒቨርስቲም በደመቀ ሁኔታ ተከብሮ ውሏል በዓሉ ታህሳስ 13 ቀን ተማሪዎች መምህራን የአስተዳደርና የተለያዩ ክፍል ሰራተኞች በአጠቃላይ የዩኒቨርስቲው ማህበረሰብ በተገኙበት በተለያዩ የፓናል ውይይቶች የተከበረ ሲሆን ቅዳሜ ታህሳስ 14 ቀን 2004 ዓ.ም. ደግሞ በተለያዩ የባህል ጭፈራዎች የሙዚቃ ዝግጅቶች የሰርከስና ሌሎች ትርዕይቶች ተከብሮ ውሏል ቅዳሜ ታህሳስ 14 ቀን ከነበረው የበዓል ስነስርዓት በከፊል ፎቶዎችን እነሆ!
I was there in Harmaya from 1998_2001.i love it &people in it!!