ወርቃማ የላቲን አባባሎች

Fiat justitia ruat caelum ሰማይ ቢገለበጥም እንኳን ፍትህ መሰራት (መሰጠት) አለበት Frans est celare frqandem የማጭበርበር ድርጊትን መደበቅ በራሱ ማጭበርበር ነው፡፡ Frusta est potential quae nun quam venit in actum ያልተገለገሉበት ስልጣን ረብ የለሽ ነው፡፡ Frusta probatur quod probatum non relevant. ቢረጋገጥ ለጉዳዩ አግባብነት የሌለውን ነገር ማረጋገጥ ፋይዳ የለውም Haeres haeredis mei est mens haeres… Read More ወርቃማ የላቲን አባባሎች

ህግ ነክ ጥቅሶችና አባባሎች

ሰዎች በስቅላት የሚቀጡት ፈረስ ስለሰረቁ አይደለም፡፡ ሰዎች የሚሰቀሉት ፈረሶች እንዳይሰረቁ ነው፡፡ ሎርድ  ሃሊፋክስ የመንግስት አስተዳደር ጥበብ ታማኝ ሆኖ የመገኘት ጥበብ ነው፡፡ ቶማስ ጆፈርሰን መከታና ከለላችን በጦር መሳሪያዎቻችን አይደለም፡፡ በሳይንስም አይደለም፡፡ መከታና ከለላችን ህግና ስርዓት ነው፡፡ አልበርት አነስታይን ዳኛ ዝም ሲል እያሰበ ነው ብለህ ካሰብክ ተሳስተሀል፡፡ ያኔ (ዳኛው) የተዛባ እምነቶቹን ቦታ ቦታ እያስያዘ ነው፡፡ ቴሪ ዎጋን… Read More ህግ ነክ ጥቅሶችና አባባሎች

“አንዳንዴ ፍትህ ወንጀለኞችን ስትጣቀስ ንጹሐን ላይ ትወድቃለች” (ህግ ነክ ጥቅሶች)

.   ቅጥ ያጣ ፍትሐዊነት ቅጥ ያጣ ኢ – ፍትሐዊነት ይሆናል፡፡ ሲስሮ .   ፍትህ በተግባር የሚታ እውነት ነው፡፡ ቤንጃሚን ዲዜራሊ .   ማናችንም ብንሆን ሕጉን ካወጡት ሰዎች የበለጠ ህጉን የማክበር ግዴታ የለብንም፡፡ ሶፎክለስ .   ስልጣናቸው በተደላደለ መሪዎች እይታ እንደ ስህተት በሚቆጠር ጉዳይ ላይ ትክክል ሆኖ መገኘት አደገኛ ነው፡፡ ቮልቴር .   ሐኪምና ጠበቃ ያው አንድ ናቸው፡፡ ዋናው ልዩነታቸው… Read More “አንዳንዴ ፍትህ ወንጀለኞችን ስትጣቀስ ንጹሐን ላይ ትወድቃለች” (ህግ ነክ ጥቅሶች)

ወርቃማ የላቲን አባባሎች #2

Nulli vendemus, nilli negabimus, aut differemus rectum vel justitiam. ፍትህን ለማንም አንሸጥም፣ ለማንም አንነፍግም፣ ለማንም አናዘገይም፡፡ Optimus interpretandi modusest sic legs interpretare ut leges legibus. በጣም ምርጥ የሆነው ህጎችን የመተርጎም ዘዴ ህጎችን እርስ በርሳቸው እንዲጣጣሙ ማድረግ ነው፡፡ Parum est latam esse sententiam, nisi mandetur executioni በተግባር ካልተፈጸመ ፍርድ መስጠቱ ብቻ በራሱ በቂ አይደለም፡፡ Plus valet… Read More ወርቃማ የላቲን አባባሎች #2

ወርቃማ የላቲን አባባሎች

Accipere quid ut justitiam facias non est tam accipere quam extorquere. ፍትህ ሰጥቶ በምላሹ ሽልማት መቀበል ዞሮ ዞሮ ቅሚያ ነው፡፡ (ፍትህ ሰጥቶ ሽልማት መቀበል ሙስና ነው፡፡) Accusare nemo debet se, nisi coram Deo. በእግዜር ፊት ካልሆነ በቀር ማንም ራሱን እንዲከስ (እንዲወነጅል) አይገደድም፡፡ Ad officium justiciariorum spectat unicuique coram eis placitanti justitiam exhubere. ዳኝነት ለጠየቀ ሁሉ… Read More ወርቃማ የላቲን አባባሎች

ሕግ ነክ ጥቅሶች #2

ሕግ መመዘን ያለበት በተገቢው መንገድ ቢፈጸም በሚያስገኘው ጥቅም ብቻ ሳይሆን በተዛባ ሁኔታ ቢፈጸም ሊያስከት ከሚችለው ኪሳራና ጉዳት አንፃር ጭምር ነው፡፡ ሊንደን  ቤንስ ጆንሰን ጥሩ ጠበቃ ጥሩ የሽያጭ ሠራተኛ ነው ጃኔት ሮኖ ሕገ – መንግስት በስም ሳይሆን በገሃድ ያለ ነገር ነው፡፡ ህላዌነቱ ሃሳባዊ ሳይሆን ተጨባጭነት አለው፡፡ ሊታይ፣ ሊዳሰስ፣ ሊጨበጥ ካልቻለ የለም ማለት ነው፡፡ ሕገ መንግስት የመንግስት… Read More ሕግ ነክ ጥቅሶች #2

ህግ ነክ ጥቅሶች

በእርግጥ መልካም ምግባር ተጠብቆ እንዲቆይ ሕግ አስፈላጊ ነው፡፡ ሕግ ፀንቶ እንዲቆይም ግን መልካም ምግባር የግድ አስፈላጊ ነው፡፡ ኒኮሎ ማኪያቬሊ የጡንቻ ድንፋታና የመሣሪያ ኳኳታ ባየለበት የሕግ ድምጿ አይሰማም፡፡ ስትናገር በለሆሳስ ነውና፡፡ ጌየስ ማረየስ እኔ አንዲት አገር በመልካም ሁኔታ እየተመራች ነው የምለው ሕጐቿ ጥቂት ሆነው ግን የምር (በጥብቅ) ተፈፃሚነት ሲኖራቸው ነው፡፡ ሬኔ ዲካርተስ ሰዎች ንፁሐን (ቅዱሳን) ከሆኑ… Read More ህግ ነክ ጥቅሶች