አንታራም ህጎች ከወደ አሜሪካ

አላባማ ምዕመናንን ሊያስቅ የሚችል ሀሰተኛ ጺም አድርጎ ቤተክርስቲያን መግባት ህገ-ወጥ ነው፡፡: አላሳካ ድብ ማዳን ህጋዊ ቢሆንም ፎቶግራፍ ለማንሳት የተኛ ድብ መቀስቀስ ግን ህገ ወጥ ነው አሪዞና በአንድ ቤት ውስጥ ከ6 በላይ ሴቶች መኖር አይችሉም፡፡ ሳሙና ሲሰርቅ የተያዘ ሰው ሳሙናው እስኪያልቅ ድረስ መታጠብ ግዴታው ነው፡፡ ዕድሜያቸው ከ18 ዓመት በላይ የሆናቸው ወንዶችና ሴቶች በሚስቁበት ጊዜ የሚታይ ከአንድ… Read More አንታራም ህጎች ከወደ አሜሪካ

አንቀፅ 37: ስም ያለው ሞኝ ነው!!

በሚከተሉት ሁለት አንቀጾች መካከል ያሉትን (ቢያንስ) 10 ልዩነቶች  አውጣ/ጪ አንቀፅ 37 ፍትህ የማግኘት መብት 1) ማንኛውም ሰው በፍርድ ሊወሰን የሚገባውን ጉዳይ ለፍርድ ቤት ወይም ለሌላ በህግ የዳኝነት ስልጣን ለተሰጠው አካል የማቅረብና ውሳኔ ወይም ፍርድ የማግኘት መብት አለው 2) በዚህ አንቀፅ ንዑሰ  አንቀፅ 1 የተመለከተውን ውሳኔ ወይም ፍርድ ሀ. ማንኛውን ማህበር የአባላቱን የጋራ ወይም የግል ጥቅም… Read More አንቀፅ 37: ስም ያለው ሞኝ ነው!!

አንታራም የጠበቃ ጥያቄዎች #2

እውነተኛ የፍርድ ቤት ጥያቄና መልሶች ጥያቄ – ዶክተር!የሬሳ ምርመራውን ከማድረግህ በፊት የልብ ምት መኖር አለመኖሩን አረጋግጠሃል? መልስ – አላረጋገጥኩም፡፡ ጥያቄ – ትንፋሽ መኖሩን አለመኖሩን አረጋግጠሃል? መልስ – አላረጋገጥኩም፡፡ ጥያቄ – ስለዚህ የሬሳ ምርመራውን ስትጀምር በሽተኛው በህይወት ነበር ለማለት ይቻላላ? መልስ – አይቻልም፡፡ ጥያቄ – እንዴት እርግጠኛ መሆን ትችላለህ? ዶክተር? መልስ – ምክንያቱም አንጎሉ አጠገቤ ከነበረው… Read More አንታራም የጠበቃ ጥያቄዎች #2

አንታራም የጠበቃ ጥያቄዎች #1

የሚከተሉት ጥያቄዎች በእርግጥ በፍ/ቤት የተጠየቁ ናቸው፡፡ የጥያቄዎቹ አስቂኝነት ሲታይ ጠበቃው በዛን ሰዓት ምን እሰበ ነበር? ያስብላል፡፡ ከጥያቄዎቹ ባሻገር ግራ በተጋቡ ምስክሮች የሚሰጡት መልሶች ትኩረት ሳቢ ናቸው፡፡ ጥያቄ – ከሟች ጋት ትተዋወቃላችሁ? መልስ – አዎ እንተዋወቃለን፡፡ ጥያቄ – ከመሞቱ በፊት ወይም በኋላ?   ጥያቄ – ውሻውን በጆሮዎቹ ይዞ ወደላይ አንስቶል? መልስ – አላነሳውም፡፡ ጥያቄ – እሺ… Read More አንታራም የጠበቃ ጥያቄዎች #1