አዋጅ ቁጥር ፮፻፱/፪ሺ፩ ዓ.ም የተጨማሪ እሴት ታክስ /ማሻሻያ/ አዋጅ

                   አዋጅ ቁጥር ፮፻፱/፪ሺ፩ ዓ.ም. የተጨማሪ እሴት ታክስ /ማሻሻያ/ አዋጅ የተጨማሪ እሴት ታክስ አዋጅ ቁጥር ፪፻፹፭/፲፱፻፺፬፺ ማሻሻል አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፣ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ ፶፭ ንዑስ አንቀፅ /፩/ እና /፲፩/ መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡ ፩. አጭርርዕስ ይህ አዋጅ ‹‹የተጨማሪ እሴት ታክስ /ማሻሻያ/ አዋጅ ቁጥር ፮፻፱/፪ሺ፩›› ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል፡፡ ፪. ማሻሻያ የተጨማሪ እሴት ታክስ… Read More አዋጅ ቁጥር ፮፻፱/፪ሺ፩ ዓ.ም የተጨማሪ እሴት ታክስ /ማሻሻያ/ አዋጅ

የስራ መሪ – የፍርድ ቤት ስልጣን (የሰበር ውሳኔዎች ዳሰሳ ክፍል ሁለት)

የስራ መሪ – የፍርድ ቤት ስልጣን ላይ ላዩን ሲታይ የስራ መሪ የሚያቀርበውን ክስ ለማየት የዳኝነት ስልጣን ያለው ፍርድ ቤት መለየት ቀላል ቢመስልም የአሰሪና ሰራተኛ አዋጅ ቁ. 377/96 የፍርድ ቤቶችን ስልጣን በተመለከተ እልባት ሳይሰጥ በቸልታ ካለፈው መሰረታዊ ጥያቄ አንጻር ሲታይ ፍርድ ቤቶች ውሳኔ ከመስጠታቸው በፊት ምክንያትን መሰረት ያደረገ ጥልቅ ፍተሻ ማድረግ እንዳለባቸው ይጠቁመናል፡፡ ከአሰሪና ሰራተኛ አዋጅ… Read More የስራ መሪ – የፍርድ ቤት ስልጣን (የሰበር ውሳኔዎች ዳሰሳ ክፍል ሁለት)

የተቀላቀለ የግልና የጋራ ንብረት በፍቺ ወቅት ስለሚከፋፈልበት ሁኔታ፤ በ7 ቀናት ልዩነት በተመሳሳይ ጉዳይ ላይ በሰበር የተሰጠ የተለያየ ውሳኔ

የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ከአምስት ያላነሱ ዳኞች በተሰየሙበት የሰበር ችሎት የሚሰጥ የህግ ትርጉም ለበታች የክልልና የፌደራል ፍርድ ቤቶች አስገዳጅነት እንዲኖረው የሚል አስገዳጅ ህግ ከወጣ (አዋጅ ቁጥር 454/1997) ድፍን ስድስት ዓመት አለፈው በነዚህ ሁሉ ዓመታት ውስጥ ህጉና አፈጻጸሙ ለፍትህ ስርዓቱ ያደረገው አዎንታዊ አስተዋጽኦ እና ያስከተለው ችግር በተመለከተ የዳሰሳና የክለሳ ጥናት ተደርጎ ውጤቱ ይፋ የሆነ ሪፖርት እስካሁን… Read More የተቀላቀለ የግልና የጋራ ንብረት በፍቺ ወቅት ስለሚከፋፈልበት ሁኔታ፤ በ7 ቀናት ልዩነት በተመሳሳይ ጉዳይ ላይ በሰበር የተሰጠ የተለያየ ውሳኔ

6ኛው የብሄር ብሄረሰቦች ቀን አከባበር በሐረማያ ዩኒቨርስቲ (ፎቶ )

በአገር አቀፍ ደረጃ ለ6ኛ ጊዜ በመቀሌ ከተማ የተከበረው የብሄር ብሄረሰቦች ቀን በሐረማያ ዩኒቨርስቲም በደመቀ ሁኔታ ተከብሮ ውሏል በዓሉ ታህሳስ 13 ቀን ተማሪዎች መምህራን የአስተዳደርና የተለያዩ ክፍል ሰራተኞች በአጠቃላይ የዩኒቨርስቲው ማህበረሰብ በተገኙበት በተለያዩ የፓናል ውይይቶች የተከበረ ሲሆን ቅዳሜ ታህሳስ 14 ቀን 2004 ዓ.ም. ደግሞ በተለያዩ የባህል ጭፈራዎች የሙዚቃ ዝግጅቶች የሰርከስና ሌሎች ትርዕይቶች ተከብሮ ውሏል  ቅዳሜ ታህሳስ… Read More 6ኛው የብሄር ብሄረሰቦች ቀን አከባበር በሐረማያ ዩኒቨርስቲ (ፎቶ )

የበጎ አድራጎት ድርጅቶችና ማህበራት ሕብረት ስለሚመሰርቱበት ሁኔታ የወጣ መመሪያ ቁጥር 1/2002

DOWNLOAD የበጎ አድራጎት ድርጅቶችና ማህበራት ሕብረት ስለሚመሰርቱበት ሁኔታ የወጣ መመሪያ ቁጥር 1/2002 1.    አውጪው ባለሥልጣን የበጎ አድራጎት ድርጅቶችና ማህበራት ኤጀንሲ በበጎ አድራጎት ድርጅቶችና ማህበራት አዋጅ ቁጥር 621/2001 አንቀጽ 15 (3) እና አንቀጽ 55 (2) እንዲሁም በደንብ ቁጥር 168/2001 አንቀጽ 34 መሰረት የሚከተለውን መመሪያ አውጥቷል፡፡ 2. አጭር ርዕስ ይህ መመሪያ “የበጎ አድራጎት ድርጅቶችና ማህበራት ህብረት… Read More የበጎ አድራጎት ድርጅቶችና ማህበራት ሕብረት ስለሚመሰርቱበት ሁኔታ የወጣ መመሪያ ቁጥር 1/2002

የመንግስት ቤቶች ኤጄንሲ በሚያስተዳድራቸው ቤቶች የተፈፀሙ ህገ-ወጥ ተግባራትን ስርዓት ለማስያዝ እንዲቻል ተሻሽሎ የተዘጋጀ መመሪያ፣

 የመንግስት ቤቶች ኤጄንሲ በሚያስተዳድራቸው ቤቶች የተፈፀሙ ህገ-ወጥ ተግባራትን ስርዓት ለማስያዝ እንዲቻል ተሻሽሎ የተዘጋጀ መመሪያ  (DOWNLOAD PDF) ህዳር/2004 አዲስ አበባ   I.  መግቢያ፣ የመንግስት ቤቶች ኤጄንሲ በአዋጅ 555/2000 በተሰጠው ስልጣንና ሃላፊነቶች በአዲስ አበባና ድሬዳዋ ከተማ አስተዳደሮች የሚገኙ የመንግስት የንግድና የመኖሪያ ቤቶችን (ቀበሌ ከሚያስተዳድራቸው ውጪ) በተገቢው መንገድ ያስተዳድራል፣ ኪራይ ይሠበስባል፣ ጥገና ያደርጋል፣…ወዘተ፡፡ ኤጄንሲው በሚያስተዳድራቸው ቤቶች ላይ የተለያዩ… Read More የመንግስት ቤቶች ኤጄንሲ በሚያስተዳድራቸው ቤቶች የተፈፀሙ ህገ-ወጥ ተግባራትን ስርዓት ለማስያዝ እንዲቻል ተሻሽሎ የተዘጋጀ መመሪያ፣

የበጎ አድራጎት ድርጅቶችና ማህበራትን የዓላማ ማስፈፀሚያና አስተዳደራዊ ወጪዎችን ለመወሰን የወጣ መመሪያ ቁጥር 2/2003

የበጎ አድራጎት ድርጅቶችና ማህበራትን  የዓላማ ማስፈፀሚያና አስተዳደራዊ ወጪዎችን ለመወሰን የወጣ መመሪያ ቁጥር 2/2003 መግቢያ   የበጐ አድራጐት ድርጅቶችና ማህበራት በጀታቸውን ለዓላማ ማስፈፀሚያና አስተዳደራዊ ወጪ ሲመድቡ እንዴት ማስላት እንዳለባቸው የሚያሳይ የአፈጻጸም መመሪያ በማውጣት ግልፅነትና ተጠያቂነት በማስፈን ሀብቱን ለተፈለገው አላማ እንዲውል ማድረግ አስፈላጊ በመሆኑ፤ የበጎ አድራጎት ድርጅቶችና ማህበራት ዓመታዊ የበጀት ዕቅዳቸውን፤ የፕሮጄክት ፕሮፖዛላቸውንና የበጀት አፈጻጸም ሪፖርታቸውን ሲያቀርቡ… Read More የበጎ አድራጎት ድርጅቶችና ማህበራትን የዓላማ ማስፈፀሚያና አስተዳደራዊ ወጪዎችን ለመወሰን የወጣ መመሪያ ቁጥር 2/2003