የስራ መሪ -የሰበር ውሳኔዎች ዳሰሳ

የስራ መሪ የሰበር ውሳኔዎች ዳሰሳ ክፍል አንድ የስራ መሪ ትርጉም ለስራ መሪ የተሰጠው ትርጓሜ በአሰሪና ሰራተኛ አዋጅ ቁ. 377/1996 አንቀጽ 2(ሐ) ላይ የተመለከተ ሲሆን በሰበር በተሰጡ ውሳኔዎች የድንጋጌውን ይዘት እንደወረደ ከመድገም ባለፈ ድንጋጌውን ለመረዳት የሚያስችል ተጨማሪ ማብራሪያ ወይም ትንተና አልተሰጠም ለምሳሌ በሰ.መ.ቁ. 42901 (አመልካች የትምህርት መሣሪያዎች ማምረቻና ማከፋፈያ ድርጅት እና ተጠሪ ወ/ሮ ንግሥት ለጥይበሉ ሐምሌ… Read More የስራ መሪ -የሰበር ውሳኔዎች ዳሰሳ

የቤት ዋጋ ከውርስ ሀብት ክፍፍል አንጻር

የመኖሪያ ቤት ዋጋ ማለትም የገንዘብ ግምት በተመለከተ በተለያዩ የፍርድ ቤት መዝገቦች የክርክር ምንጭ ሲሆን ይታያል፡፡ በዚህ ረገድ ከውርስ ሀብትና የባልና ሚስት የጋራ ንብረት  ክፍፍል ጋር በተያያዘ በፌደራል ፍርድ ቤቶች ጎልተው የሚታዩት አቋሞችን በሁለት ከፍሎ ማየት ይቻላል፡፡ የስር ፍርድ ቤቶች በተለይም የፌደራል የመጀመሪያና ከፍተኛ ፍርድ ቤቶች ለቤት ዋጋ የመሃንዲስ ግምትን መሰረት ያደርጋሉ፡፡ ይህም ቤቱን ለመስራት ጥቅም… Read More የቤት ዋጋ ከውርስ ሀብት ክፍፍል አንጻር

የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች የሠራተኛ ዝውውር መመሪያ

የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች የሠራተኛ ዝውውር መመሪያ Source Federal Civil Service Agency Website File URL: http://www.fcsc.gov.et/LinkFiles/yezwewer%20memeria%202.doc?RightMenuId=2 መ ግ ቢ ያ ፣ ከአንድ የፌዴራል መንግሥት መሥሪያ ቤት ወደ ሌላ የፌዴራል መንግሥት መሥሪያ ቤት እና ከክልል የመንግሥት መሥሪያ ቤት ወደ ፌዴራል የመንግሥት መሥሪያ ቤት የሚደረግ የመንግሥት ሠራተኛ ዝውውር ግልጽ በሆነና ወጥነት ባለው አንድ ዓይነት መመሪያ መፈጸም ያለበት በመሆኑ፣… Read More የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች የሠራተኛ ዝውውር መመሪያ

የአንዲት አንቀጽ ስህተት: የወታደራዊ ፍርድ ቤት የዳኝነት ስልጣን

‹‹በጣም ምርጥ የሆነው ህጎችን የመተርጎም ዘዴ ህጎችን እርስ በራሳቸው እንዲጣጣሙ ማድረግ ነው፡፡›› ይህ ዘመን አይሽሬ የህግ መርህ መጀመሪያ በተገለጸበት የላቲን ቋንቋ እንዲህ ይነበባል፡፡ ‹‹Optimus interpretandi modus est sic leges interpretare ut leges legibus accordant.›› በማርቀቅ ሂደት ግድፈት ካልተፈጠረ በስተቀር አንድ ህግ ሲወጣ በውስጡ ያሉት አንቀጾችና ንዑስ አንቀፆች እርስ በእርሳቸው እንዲሁም ከሌሎች ህጎች ዝርዝር ድንጋጌዎች ጋር… Read More የአንዲት አንቀጽ ስህተት: የወታደራዊ ፍርድ ቤት የዳኝነት ስልጣን

ተገማችነትና ሰበር ሰሚ ችሎት: የስራ ክርክር የዳኝነት አካላት ስልጣን በተመለከተ ከ1997-2001 ዓም ድረስ በሰበር ችሎት በተሰጡ ውሳኔዎች ላይ ዳሰሳ

ተገማችነትና ሰበር ሰሚ ችሎት: የስራ ክርክር የዳኝነት አካላት ስልጣን በተመለከተ ከ1997-2001 ዓም ድረስ በሰበር ችሎት በተሰጡ ውሳኔዎች ላይ ዳሰሳ ክፍል አንድ አብረሃም ዮሐንስ ”ማወቅ የምፈልገው ሕጉ ምን እንደሆነ ሳይሆን ዳኛው ማን እንደሆነ ነው። ‘ (ሮይ ኮህን–አሜሪካዊ ጠበቃ) በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት የሚሰጥ የህግ ትርጓሜ በኢትዮጽያ ውስጥ በሚገኙ ፍርድ ቤቶች ላይ የአስገዳጅነት ውጤት… Read More ተገማችነትና ሰበር ሰሚ ችሎት: የስራ ክርክር የዳኝነት አካላት ስልጣን በተመለከተ ከ1997-2001 ዓም ድረስ በሰበር ችሎት በተሰጡ ውሳኔዎች ላይ ዳሰሳ

ህግና ፍሬነገር ምንና ምን ናቸው?- የሰበር ስልጣን (የሰበር ውሳኔ)

የሰበር መ/ቁ 43410 ህዳር 30 ቀን 2002 ዓ.ም   ዳኞች፡- 1. መንበረፀሐይ ታደሰ 2. ሐጎስ ወልዱ 3. ሂሩት መለሰ 4. ታፈሰ ይርጋ 5. አልማው ወሌ   አመልካች፡- የኢትዮጵያ ልማት ባንክ – ነ/ፈጅ አሠገደች ጎርፌ ተጠሪ፡- ሰላም የቴክኒክና የሙያ ማሰልጠኛ ማዕከል – አልቀረበም   ፍ ር ድ በዚህ መዝገብ የቀረበው ጉዳይ የስነ-ስርዓት ህግን የሚመለከት ነው፡፡ አመልካች… Read More ህግና ፍሬነገር ምንና ምን ናቸው?- የሰበር ስልጣን (የሰበር ውሳኔ)

የመድን ሰጪ የተጠያቂነት መጠን (የሰበር ውሳኔ)

የሠ/መ/ቁጥር 43362 ህዳር 30 ቀን 2002 ዓ.ም ዳኞች፡- 1. መንበረፀሐይ ታደሰ 2. ሐጎስ ወልዱ 3. ሂሩት መለሰ 4. ታፈሰ ይርጋ 5. አልማው ወሌ   አመልካች፡- የኢትዮጵያ ብሔራዊ ኢንሹራንስ ኩባንያ – የቀረበ የለም ተጠሪ፡- የኢትዮጵያ መድን ድርጅት – የቀረበ የለም መዝገቡ ተመርምሮ ተከታዩ ፍርድ ተሠጥቷል፡፡ ፍ ር ድ ጉዳዩ የኢንሹራንስ ሲሆን ክርክሩ የተጀመረው በምስራቅ ሸዋ ዞን… Read More የመድን ሰጪ የተጠያቂነት መጠን (የሰበር ውሳኔ)