የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች የሠራተኛ ዝውውር መመሪያ

የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች የሠራተኛ ዝውውር መመሪያ Source Federal Civil Service Agency Website File URL: http://www.fcsc.gov.et/LinkFiles/yezwewer%20memeria%202.doc?RightMenuId=2 መ ግ ቢ ያ ፣ ከአንድ የፌዴራል መንግሥት መሥሪያ ቤት ወደ ሌላ የፌዴራል መንግሥት መሥሪያ ቤት እና ከክልል የመንግሥት መሥሪያ ቤት ወደ ፌዴራል የመንግሥት መሥሪያ ቤት የሚደረግ የመንግሥት ሠራተኛ ዝውውር ግልጽ በሆነና ወጥነት ባለው አንድ ዓይነት መመሪያ መፈጸም ያለበት በመሆኑ፣… Read More የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች የሠራተኛ ዝውውር መመሪያ

ተገማችነትና ሰበር ሰሚ ችሎት: የስራ ክርክር የዳኝነት አካላት ስልጣን በተመለከተ ከ1997-2001 ዓም ድረስ በሰበር ችሎት በተሰጡ ውሳኔዎች ላይ ዳሰሳ

ተገማችነትና ሰበር ሰሚ ችሎት: የስራ ክርክር የዳኝነት አካላት ስልጣን በተመለከተ ከ1997-2001 ዓም ድረስ በሰበር ችሎት በተሰጡ ውሳኔዎች ላይ ዳሰሳ ክፍል አንድ አብረሃም ዮሐንስ ”ማወቅ የምፈልገው ሕጉ ምን እንደሆነ ሳይሆን ዳኛው ማን እንደሆነ ነው። ‘ (ሮይ ኮህን–አሜሪካዊ ጠበቃ) በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት የሚሰጥ የህግ ትርጓሜ በኢትዮጽያ ውስጥ በሚገኙ ፍርድ ቤቶች ላይ የአስገዳጅነት ውጤት… Read More ተገማችነትና ሰበር ሰሚ ችሎት: የስራ ክርክር የዳኝነት አካላት ስልጣን በተመለከተ ከ1997-2001 ዓም ድረስ በሰበር ችሎት በተሰጡ ውሳኔዎች ላይ ዳሰሳ

የደመወዝ ማስተካካያ ጥያቄ (የሰበር ውሳኔ)

የሰበር መ/ቁ 42923 ህዳር 22 ቀን 2002 ዓ.ም ዳኞች፡- 1. መንበረፀሐይ ታደሰ 2. ሐጎስ ወልዱ 3. ሂሩት መለሰ 4. ታፈሰ ይርጋ 5. አልማው ወሌ   አመልካች፡- የኢትዮጵያ ቴሌኮሙኒኬሽን ኮርፖሬሽን – የቀረበ የለም ተጠሪ፡– ወ/ሮ ነጃት አባስ – ቀረቡ መዝገቡ ተመርምሮ ተከታዩ ፍርድ ተሠጥቷል፡፡ ፍ ር ድ ጉዳዩ የአሰሪና ሰራተኛ አዋጅ ቁጥር 377/1996ን መሰረት ያደረገ የደመወዝ… Read More የደመወዝ ማስተካካያ ጥያቄ (የሰበር ውሳኔ)

ለአንድ ስራ መደብ ሊከፈል ስለሚገባ ደመወዝ (የሰበር ውሳኔ)

የሰበር መ/ቁ 40947 ህዳር 15 ቀን 2002 ዓ.ም ዳኞች፡- 1. መንበረፀሃይ ታደሰ 2. ሐጎስ ወልዱ 3. ሂሩት መለሰ 4. ታፈሰ ይርጋ 5. አልማው ወሌ አመልካች፡- አቶ መዝገቡ መድህኔ – ጠ/ሐጎስ ደበሱ ቀረቡ ተጠሪ፡- የአ.አ ከተማ አስተዳደር – ነ/ፈጅ አትርሣው ወልዴ ቀረቡ ፍ ር ድ በዚህ መዝገብ የሰበር አቤቱታ የቀረበው አመልካች ተጠሪ ላወጣው ጨረታ ያስያዙት የጨረታ… Read More ለአንድ ስራ መደብ ሊከፈል ስለሚገባ ደመወዝ (የሰበር ውሳኔ)

ሰራተኛው ለአሰሪው ያለበት ተጠያቂነት የህግ መሰረቱ

የሰበር መ/ቁ. 39471 ሐምሌ 29 ቀን 2ዐዐ1 ዓ.ም. ዳኞች ፡- መንበረፀሐይ ታደሰ ሐጎስ ወልዱ ሂሩት መለሠ በላቸው አንሺሶ ሱልጣን አባተማም አመልካች ፡- ኤርሚያስ ሙሉጌታ – አልቀረቡም ተጠሪ ፡- በከልቻ ትራንስፖርት አ/ማ – ይልማ ገመቹ ቀረበ መዝገቡን መርምረን የሚከተለውን ፍርድ ሰጥተናል፡፡ ፍ      ር     ድ በዚህ መዝገብ የቀረበው የሰበር አቤቱታ አመልካች በተጠሪ ተቀጥሮ በሾፌርነት ሲሠራ በነበረበት ጊዜ… Read More ሰራተኛው ለአሰሪው ያለበት ተጠያቂነት የህግ መሰረቱ

በአዋጅ ወይም በህብረት ስምምነት ያልተጠቀሰ ጥፋት መፈጸም በስንብት እርምጃ ህጋዊነት ላይ ያለው ውጤት

የሰበር መዝገብ ቁጥር 51971 ሐምሌ 09/ቀን 2002 ዳኞች፡- 1. ሓጐስ ወልዱ 2. ኂሩት መለሰ 3. ብርሃኑ አመነው 4. አልማው ወሌ 5. ዓሊ መሐመድ   አመልካች፡- ኤስ ኤንቪ ኢትዬጰያ – ጠበቃ ደበበ ኃ/ገብርኤል ቀረቡ ተጠሪ አቶ አብዱራህማን ቁብሣ – ቀረቡ መዝገቡ ተመርምሮ ተከታዩ ፍርድ ተሰጥቷል፡፡ ፍ ር ድ ጉዳዩ አዋጅ ቁጥር 377/96 “ን” መሰረት ያደረገ የአሰሪና… Read More በአዋጅ ወይም በህብረት ስምምነት ያልተጠቀሰ ጥፋት መፈጸም በስንብት እርምጃ ህጋዊነት ላይ ያለው ውጤት

ሰራተኞች ስላላቸው የቅድሚያ ክፍያ መብት

የሰ/መ/ቁ. 40921 የካቲት 26 ቀን 2001 ዓ.ም ዳኞች፡- ዓብዱልቃድር መሐመድ ታፈሰ ይርጋ ፀጋዬ አስማማው አልማው ወሌ ዓሊ መሐመድ አመልካች፡- አቢሲኒያ ባንክ (አ.ማ) ነ/ፈጅ ዱላ መራራ ተጠሪ፡– እነ አብዱ አህመድ (266 ሰዎች) ጠበቃ ምትኩ በዚህ መዝገብ የቀረበው አቤቱታ በመ/ቁጥር 42132 ከቀረበው አቤቱታ ጋር በስረ ነገርም ሆነ በጭብጥ ረገድ ተመሳሳይ በመሆኑ ሁለቱም መዛግብት ጐን ለጐን ተመርምረው ቀጥሎ… Read More ሰራተኞች ስላላቸው የቅድሚያ ክፍያ መብት

የመንግስት ሰራተኞች አስተዳደር ፍ/ቤት ስልጣን

የፍ/ይ/መ/ቁጥር 57621 ሐምሌ 30 ቀን 2002ዓ.ም ዳኞች፡-  አስግድ ጋሻው ደስታ ገብሩ በላቸው አንሺሶ አመልካቾች፡- 1ኛ አቶ እምሩ አበጋዝ 2ኛ አቶ አለማየሁ ባይሴ 3ኛ ባሻ መሐመድ 4ኛ ጌታቸው ቶላ ተጠሪ፡- የለም መዝገቡን መርምረን የሚከተለውን ውሳኔ ሰጥተናል፡፡ ው ሳ ኔ አመልካቾች ቀደም ሲል ለፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኤጀንሲ የአስተዳደር ፍ/ቤት ያቀረቡት አቤቱታ የመድሀኒት ፈንድ አቅርቦት ኤጀንሲ በተባለ የፌዴራል… Read More የመንግስት ሰራተኞች አስተዳደር ፍ/ቤት ስልጣን