የስራ መሪ -የሰበር ውሳኔዎች ዳሰሳ

የስራ መሪ የሰበር ውሳኔዎች ዳሰሳ ክፍል አንድ የስራ መሪ ትርጉም ለስራ መሪ የተሰጠው ትርጓሜ በአሰሪና ሰራተኛ አዋጅ ቁ. 377/1996 አንቀጽ 2(ሐ) ላይ የተመለከተ ሲሆን በሰበር በተሰጡ ውሳኔዎች የድንጋጌውን ይዘት እንደወረደ ከመድገም ባለፈ ድንጋጌውን ለመረዳት የሚያስችል ተጨማሪ ማብራሪያ ወይም ትንተና አልተሰጠም ለምሳሌ በሰ.መ.ቁ. 42901 (አመልካች የትምህርት መሣሪያዎች ማምረቻና ማከፋፈያ ድርጅት እና ተጠሪ ወ/ሮ ንግሥት ለጥይበሉ ሐምሌ… Read More የስራ መሪ -የሰበር ውሳኔዎች ዳሰሳ

የቤት ዋጋ ከውርስ ሀብት ክፍፍል አንጻር

የመኖሪያ ቤት ዋጋ ማለትም የገንዘብ ግምት በተመለከተ በተለያዩ የፍርድ ቤት መዝገቦች የክርክር ምንጭ ሲሆን ይታያል፡፡ በዚህ ረገድ ከውርስ ሀብትና የባልና ሚስት የጋራ ንብረት  ክፍፍል ጋር በተያያዘ በፌደራል ፍርድ ቤቶች ጎልተው የሚታዩት አቋሞችን በሁለት ከፍሎ ማየት ይቻላል፡፡ የስር ፍርድ ቤቶች በተለይም የፌደራል የመጀመሪያና ከፍተኛ ፍርድ ቤቶች ለቤት ዋጋ የመሃንዲስ ግምትን መሰረት ያደርጋሉ፡፡ ይህም ቤቱን ለመስራት ጥቅም… Read More የቤት ዋጋ ከውርስ ሀብት ክፍፍል አንጻር

የተቀላቀለ የግልና የጋራ ንብረት በፍቺ ወቅት ስለሚከፋፈልበት ሁኔታ፤ በ7 ቀናት ልዩነት በተመሳሳይ ጉዳይ ላይ በሰበር የተሰጠ የተለያየ ውሳኔ

የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ከአምስት ያላነሱ ዳኞች በተሰየሙበት የሰበር ችሎት የሚሰጥ የህግ ትርጉም ለበታች የክልልና የፌደራል ፍርድ ቤቶች አስገዳጅነት እንዲኖረው የሚል አስገዳጅ ህግ ከወጣ (አዋጅ ቁጥር 454/1997) ድፍን ስድስት ዓመት አለፈው በነዚህ ሁሉ ዓመታት ውስጥ ህጉና አፈጻጸሙ ለፍትህ ስርዓቱ ያደረገው አዎንታዊ አስተዋጽኦ እና ያስከተለው ችግር በተመለከተ የዳሰሳና የክለሳ ጥናት ተደርጎ ውጤቱ ይፋ የሆነ ሪፖርት እስካሁን… Read More የተቀላቀለ የግልና የጋራ ንብረት በፍቺ ወቅት ስለሚከፋፈልበት ሁኔታ፤ በ7 ቀናት ልዩነት በተመሳሳይ ጉዳይ ላይ በሰበር የተሰጠ የተለያየ ውሳኔ

አንቀጽ ጥቀስ ብሎ ነገር!

ጉዳያችሁን በቅጡ ለማስረዳት በፍርድ ቤት ቆማችሁ ስተከራከሩ ሆነ የአቤቱታችሁንና መከላከያችሁን ዝርዝር መከራከሪያ  በፅሁፍ ስታቀርቡ አልፎ አልፎ ከችሎት የሚገጥማችሁ ፈተና አለ ዳኞች ላቀረባችሁት ክርክር ደጋፊ ህግና አንቀጽ እንድትጠቅሱ ካልጠቀሳችሁም እንደተሸነፋችሁ በመቁጠር ወዲያው ውሳኔ ይሰጣሉ “የትኛው ህግ ነው እንዲህ የሚለው? እስቲ አንቀጽ ጥቀስ!” ከዳኞች እንዲህ ዓይነት ጥያቄ ሲመጣ እኔም “አንቀፅ ጥቀስ የሚል አንቀፅ የተከበረው ፍርድ ቤት ሊጠቅስልኝ… Read More አንቀጽ ጥቀስ ብሎ ነገር!

የአንዲት አንቀጽ ስህተት: የወታደራዊ ፍርድ ቤት የዳኝነት ስልጣን

‹‹በጣም ምርጥ የሆነው ህጎችን የመተርጎም ዘዴ ህጎችን እርስ በራሳቸው እንዲጣጣሙ ማድረግ ነው፡፡›› ይህ ዘመን አይሽሬ የህግ መርህ መጀመሪያ በተገለጸበት የላቲን ቋንቋ እንዲህ ይነበባል፡፡ ‹‹Optimus interpretandi modus est sic leges interpretare ut leges legibus accordant.›› በማርቀቅ ሂደት ግድፈት ካልተፈጠረ በስተቀር አንድ ህግ ሲወጣ በውስጡ ያሉት አንቀጾችና ንዑስ አንቀፆች እርስ በእርሳቸው እንዲሁም ከሌሎች ህጎች ዝርዝር ድንጋጌዎች ጋር… Read More የአንዲት አንቀጽ ስህተት: የወታደራዊ ፍርድ ቤት የዳኝነት ስልጣን