የበጎ አድራጎት ድርጅቶችና ማህበራት ሕብረት ስለሚመሰርቱበት ሁኔታ የወጣ መመሪያ ቁጥር 1/2002

DOWNLOAD የበጎ አድራጎት ድርጅቶችና ማህበራት ሕብረት ስለሚመሰርቱበት ሁኔታ የወጣ መመሪያ ቁጥር 1/2002 1.    አውጪው ባለሥልጣን የበጎ አድራጎት ድርጅቶችና ማህበራት ኤጀንሲ በበጎ አድራጎት ድርጅቶችና ማህበራት አዋጅ ቁጥር 621/2001 አንቀጽ 15 (3) እና አንቀጽ 55 (2) እንዲሁም በደንብ ቁጥር 168/2001 አንቀጽ 34 መሰረት የሚከተለውን መመሪያ አውጥቷል፡፡ 2. አጭር ርዕስ ይህ መመሪያ “የበጎ አድራጎት ድርጅቶችና ማህበራት ህብረት… Read More የበጎ አድራጎት ድርጅቶችና ማህበራት ሕብረት ስለሚመሰርቱበት ሁኔታ የወጣ መመሪያ ቁጥር 1/2002

የመንግስት ቤቶች ኤጄንሲ በሚያስተዳድራቸው ቤቶች የተፈፀሙ ህገ-ወጥ ተግባራትን ስርዓት ለማስያዝ እንዲቻል ተሻሽሎ የተዘጋጀ መመሪያ፣

 የመንግስት ቤቶች ኤጄንሲ በሚያስተዳድራቸው ቤቶች የተፈፀሙ ህገ-ወጥ ተግባራትን ስርዓት ለማስያዝ እንዲቻል ተሻሽሎ የተዘጋጀ መመሪያ  (DOWNLOAD PDF) ህዳር/2004 አዲስ አበባ   I.  መግቢያ፣ የመንግስት ቤቶች ኤጄንሲ በአዋጅ 555/2000 በተሰጠው ስልጣንና ሃላፊነቶች በአዲስ አበባና ድሬዳዋ ከተማ አስተዳደሮች የሚገኙ የመንግስት የንግድና የመኖሪያ ቤቶችን (ቀበሌ ከሚያስተዳድራቸው ውጪ) በተገቢው መንገድ ያስተዳድራል፣ ኪራይ ይሠበስባል፣ ጥገና ያደርጋል፣…ወዘተ፡፡ ኤጄንሲው በሚያስተዳድራቸው ቤቶች ላይ የተለያዩ… Read More የመንግስት ቤቶች ኤጄንሲ በሚያስተዳድራቸው ቤቶች የተፈፀሙ ህገ-ወጥ ተግባራትን ስርዓት ለማስያዝ እንዲቻል ተሻሽሎ የተዘጋጀ መመሪያ፣

አነጋጋሪው የአዲሱ የሊዝ አዋጅ ይዘትና አንድምታው

አነጋጋሪው የአዲሱ የሊዝ አዋጅ ይዘትና አንድምታው የዚህ ጽሁፍ እንግሊዝኛ ቅጂ  The New Land Lease Proclamation: Changes, Implications ሪፖርተር ጋዜጣ በዳንኤል ወልደ ገብርኤል መግቢያ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ (ኢፌዲሪ) መንግሥት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በዚህ ዓመት ጥቅምት ወር የከተማ መሬትን አስመልክቶ አዲስ አዋጅ አውጥቷል። አዋጁ አዋጅ ቁጥር 721/2004 የሚባል መጠርያ የተሰጠው ሲሆን፣ ከዚህ በፊት የነበረው አዋጅ… Read More አነጋጋሪው የአዲሱ የሊዝ አዋጅ ይዘትና አንድምታው

የአዲስ አበባ መስተዳድር የካሳ ግምትና የኪስ ቦታ አሰጣጥ መመሪያዎች

የከተማ ቦታ በሊዝ ስለመያዝ የወጣ አዋጅ ከመደንገጉ ቀደም ብሎ በ2002 እና 2003 ዓ ም ላይ የአዲስ አበባ መስተዳድር ለአዋጁ አፈጻጸመ ‘መንገድ ጠራጊ’ ሊባሉ የሚችሉ 3 ወሳኝ መመሪያዎችን አወጥቶ ነበር መመሪያዎቹም 1. የአዲስ አባበ ከተማ ማዘጋጃ ቤት የካሳ ግምት የምትክ ቦታና ምትክ ቤት አሰጣጥ መመሪያ ቁጥር 3/2002 ነሐሴ 2002 ዓም የፀደቀ 2. የአዲስ አባበ ከተማ ማዘጋጃ… Read More የአዲስ አበባ መስተዳድር የካሳ ግምትና የኪስ ቦታ አሰጣጥ መመሪያዎች

የከተማ ቦታ በሊዝ ስለመያዝ የወጣ አዋጅ

Read the English Version አዋጅ ቁጥር 721/2004 የከተማ ቦታ በሊዝ ስለመያዝ የወጣ አዋጅ መሬት የመንግስትና የሕዝብ ንብረት ሆኖ የመሬት አጠቃቀም በሕግ እንደሚወሰን በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ 40 የተደነገገ በመሆኑ፤ በመላ ሀገሪቱ በሁሉም ክፍላተ-ኢኮኖሚዎችና ክልሎች በመመዝገብ ላይ ያለው ቀጣይነት የተላበሰ ፈጣን የኢኮኖሚ እድገት የከተማ መሬት ፍላጐትን በዘላቂነትና በከፍተኛ ደረጃ እየጨመረ እንዲመጣ በማድረጉና ይህም ሁኔታ… Read More የከተማ ቦታ በሊዝ ስለመያዝ የወጣ አዋጅ

የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች የሠራተኛ ዝውውር መመሪያ

የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች የሠራተኛ ዝውውር መመሪያ Source Federal Civil Service Agency Website File URL: http://www.fcsc.gov.et/LinkFiles/yezwewer%20memeria%202.doc?RightMenuId=2 መ ግ ቢ ያ ፣ ከአንድ የፌዴራል መንግሥት መሥሪያ ቤት ወደ ሌላ የፌዴራል መንግሥት መሥሪያ ቤት እና ከክልል የመንግሥት መሥሪያ ቤት ወደ ፌዴራል የመንግሥት መሥሪያ ቤት የሚደረግ የመንግሥት ሠራተኛ ዝውውር ግልጽ በሆነና ወጥነት ባለው አንድ ዓይነት መመሪያ መፈጸም ያለበት በመሆኑ፣… Read More የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች የሠራተኛ ዝውውር መመሪያ