ሕግ ነክ ጥቅሶች #2

ሕግ መመዘን ያለበት በተገቢው መንገድ ቢፈጸም በሚያስገኘው ጥቅም ብቻ ሳይሆን በተዛባ ሁኔታ ቢፈጸም ሊያስከት ከሚችለው ኪሳራና ጉዳት አንፃር ጭምር ነው፡፡ ሊንደን  ቤንስ ጆንሰን ጥሩ ጠበቃ ጥሩ የሽያጭ ሠራተኛ ነው ጃኔት ሮኖ ሕገ – መንግስት በስም ሳይሆን በገሃድ ያለ ነገር ነው፡፡ ህላዌነቱ ሃሳባዊ ሳይሆን ተጨባጭነት አለው፡፡ ሊታይ፣ ሊዳሰስ፣ ሊጨበጥ ካልቻለ የለም ማለት ነው፡፡ ሕገ መንግስት የመንግስት… Read More ሕግ ነክ ጥቅሶች #2