ለማነው የተወሰነው?

የሰበር መ/ቁ 38506 ግንቦት 10 ቀን 2002 ዓ.ም ዳኞች፡- ሂሩት መለሰ ተሻገር ገ/ሥላሴ ታፈሰ ይርጋ አልማው ወሌ ዓሊ መሐመድ አመልካች፡- 1. አቶ አማኑኤል ነጋሪ 2. ወ/ሮ ማርታ ነጋሪ      ጠ/ጌታቸው ዲኪ 3. አቶ ዳንኤል ነጋሪ ተጠሪ፡- 1. የአ/አበባ ከተማ አስተዳደር ነ/ፈጅ ማህለት ዳዊት ቀረቡ 2. ኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ ቀበሌ 14 መስተዳድር የቀረበ የለም 3. አቶ ዘላለም… Read More ለማነው የተወሰነው?

በፍርድ የማይዳኝ ጉዳይ

የሰ/መ/ቁ. 319ዐ6 4/3/2ዐዐ1 ዓ.ም. ዳኞች፡- አብዱልቃድር መሐመድ ሒሩት መለሠ ታፈሰ ይርጋ አልማው ወሌ ዓሊ መሐመድ አመልካች፡- የመንግሥት ቤቶች ኤጀንሲ – ነ/ፈጅ ሒሩት አሥራት ተጠሪ፡- የአቶ መርስኤ መንበሩ ወራሾች አልቀረቡም፡፡ መዝገቡ ተመርምሮ ቀጥሎ የተመለከተው ፍርድ ተሰጥቷል፡፡ ፍ ር ድ ይህ ጉዳይ የተጀመረው በአዲስ አበባ ከተማ ነክ የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት ሲሆን ተጠሪዎች ለዚሁ ፍ/ቤት ባቀረቡት አቤቱታ ሟች… Read More በፍርድ የማይዳኝ ጉዳይ