የአሠሪና ሠራተኛ ህግ በዓለም ዓቀፍ ድርጅቶች እና የውጭ ዲፕሎማቲክ ሚሲዮኖች ላይ ያለው ተፈጻሚነት

መግቢያ የአንቀጽ 3(3) ሀ ድንጋጌ ይዘት በሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ወይም ኢትዮጵያ በምትፈራረማቸው ዓለም አቀፍ ስምምነቶች አዋጁ ተፈፃሚ እንዳይሆን ሊወሰን እንደሚችል ይናገራል። ድንጋጌው በራሱ በግልጽ ወይም በተዘዋዋሪ የሚያገለው ሠራተኛ የለም። እስካሁን ድረስ ምክር ቤቱ በተሰጠው ስልጣን ተጠቅሞ ያወጣው ማግለያ ደንብ ካለመኖሩም በላይ የህጉ ተፈጻሚነት ወሰን በዓለም ዓቀፍ ስምምነቶች አልተገደበም። የአሠሪና ሠራተኛ አዋጁ በዓለም ዓቀፍ ድርጅቶችና የውጭ ዲፕሎማቲክ… Read More የአሠሪና ሠራተኛ ህግ በዓለም ዓቀፍ ድርጅቶች እና የውጭ ዲፕሎማቲክ ሚሲዮኖች ላይ ያለው ተፈጻሚነት

የአሠሪና ሠራተኛ ህግ እና የውል ህግ ተዛምዶ

የአሠሪና ሠራተኛ ህግ እና የውል ህግ የአሠሪና ሠራተኛ ህግ የሥራ ውል እንደመሆኑ ለውል ህግ መሰረታዊ ደንቦች ይገዛል። ስምምነቱ በህግ ማዕቀፍ የሥራ ውል ተብሎ በሚጠራው የውል ዓይነት አማካይነት መልክ ይዞ ይቀረጻል። የሥራ ውል እንደማንኛውም ዓይነት ውል ሁሉ ለውል ህግ መሰረታዊ መርሆዎችና ደንቦች ተገዢ ነው። በፍ/ህ/ቁ 1676(1) ግልጽ ሆኖ እንደተደነገገው ውሎች ዓይነታቸው ሆነ ምክንያታቸው ማንኛውም ቢሆን በውል ህግ ጠቅላላ… Read More የአሠሪና ሠራተኛ ህግ እና የውል ህግ ተዛምዶ

ህጋዊ እና ህገ-ወጥ የሥራ ውል መታገድ ውጤት

የህጋዊ ዕገዳ ውጤት የዕገዳ ጊዜ ማብቃት የዕገዳ ምክንያት አለማብቃት የህገ-ወጥ ዕገዳ ውጤት የማስታወቅ ግዴታን መጣስ የባለስልጣኑን ውሳኔ መጣስ የሥራ ውል መታገድ የህጋዊ ዕገዳ ውጤት በህጉ ላይ በተዘረዘሩት አጥጋቢ ምክንያቶች የተነሳ ከሥራ ውል የሚመነጩ መብትና ግዴታዎች ለጊዜው መታገድ የሠራተኛውን የመስራት ግዴታ እና የአሠሪውን ደመወዝ የመክፈል ግዴታ ለጊዜው ቀሪ ያደርጋል። ከላይ ለመጠቆም እንደተሞከረው ዕገዳ የሥራ ውሉን ለጊዜው… Read More ህጋዊ እና ህገ-ወጥ የሥራ ውል መታገድ ውጤት

አሠሪና ሠራተኛ ህግ ንድፈ—ሀሳባዊ ምልከታዎች

አሠሪና ሠራተኛ ህግ ንድፈ—ሀሳባዊ ምልከታዎች በአሠሪና ሠራተኛ ህግ እድገት ታሪካዊ ሂደት ውስጥ ኢኮኖሚክስንና ሰብዓዊ መብትን መሠረት ያደረጉ ሁለት ግዙፍ የአስተሳሰብ አቅጣጫዎች በተለያየ ደረጃ አሻራቸውን አሳርፈዋል። ኢኮኖሚክስን መነሻ በማድረግ የተቃኙ አስተሳሰቦች የአሠሪና ሠራተኛ ህግን የሚያዩበትና የሚመዝኑበት መነጽር ምርታማነትንና የነጻ ገበያ ውድድርን ማዕከል ያደርጋል። የዚህ አስተሳሰብ ቀንደኛ አራማጆች ከሆኑት መካከል ኒዮክላሲካል ኢኮኖሚስቶች (neoclassical economists) አነስተኛ የሥራ ሁኔታዎችን… Read More አሠሪና ሠራተኛ ህግ ንድፈ—ሀሳባዊ ምልከታዎች

አሠሪና ሠራተኛ ህግ እና የፍትሐ ብሔር ስነ-ስርዓት ህግ

የስነ-ስርዓት ህግ ግብ በፍርድ ቤት የሚካሄዱ ክርክሮች ቀልጣፋ፤ ወጪ ቆጣቢና ፍትሐዊ በሆነ መንገድ እንዲቋጩ ማስቻል ነው።  የዚህ ግብ መሳካት በተለይ በሥራ ክርክሮች ላይ የተለየ እንደምታ አለው። የሥራ ውል መቋረጥ በሠራተኛው እና በቤተሰቡ ዕለታዊ ኑሮ ላይ ከሚያሳድረው ከባድ ጫና አንጻር አሠሪው ላይ የሚያቀርባቸው የመብት ጥያቄዎች ሳይውሉ ሳያድሩ በፍጥነት መቋጨት ይኖርባቸዋል። ይህን እውን ለማድረግ የአሠሪና ሠራተኛ አዋጁ… Read More አሠሪና ሠራተኛ ህግ እና የፍትሐ ብሔር ስነ-ስርዓት ህግ

የቅጥር ግንኙነት

ልውውጥ እና የመደራደር አቅም ግላዊ የሆነው የቅጥር ግንኙነት ዋነኛ መገለጫ ባህርያት ናቸው። በልውውጥ ግንኙነት (Exchange Relationship) ሠራተኛው ለሚያበረክተው አገልግሎት ክፍያ ይሰጠዋል። አሠሪው ደግሞ ለሚከፈለው ክፍያ አገልግሎት ያገኛል።… Read More የቅጥር ግንኙነት