ሟችን መበቀል (የጠበቃ ቀልዶች #3)


አንድ ጠበቃ በጣም ካረጀ በኋላ ይሞታል፡፡ ጠበቃው ከሞተ በኋላ አንድ ሰው ማንነቱን ደብቆ ጠበቃውን ማናገር እንደሚፈልግ በመግለፅ በተደጋጋሚ ወደ ጠበቃው ቢሮ ስልክ ይደውላል፡፡ የፀሐፊዋ የዘወትር ምላሽ “ይቅርታ ጌታየዬ! ሞቷል!” የሚል ነበር፡፡ ሆኖም ደዋዩ መደወሉን አላቋረጠም፡፡ በመጨረሻም በነገሩ ግራ የተጋባችው ፀሐፊ የደዋዩ  ድምጽ አንድ መሆኑን ስትረዳ ማን እንደሆነና ለምን በተደጋጋሚ እንደሚደውል ትጠይቀዋለች፡፡

የደዋዩ ምላሽ—-“የሱ ረዳት ነበርኩኝ በተደጋጋሚ ሞቷል!! የሚለውን ቃል ስሰማ እንዴት አንጀቴ ይርሳል መሰለሽ፡፡”

Leave a Comment

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s